የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ጌዱ አንዳርጋቸው ፣ የግብጽ አስተሳሰብ በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ የማይሆን ነው ብለውታል።

ግብጽ የአባይ ውሃ ብቻዋን መጠቀም እንጅ ማንም እንዳይነካብኝ የሚል ስሜት ይዛ ለድርድር መራቅረቡዋ በጎ ሃሳባችንን እንዳይቀበሉ እንዳደረጋቸውም አክለው ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ህዝብ የተያዘውን የህዳሴ ግድብ የልማት ዕቅድ በብርታት መቀጠል እንደሚገባንም በአጽንኦት ገልጸዋል።

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=3023504817735719&id=100002286906214&sfnsn=mo

Advertisements
Advertisements
Advertisements

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board.

Leave a Reply