“ብዙ ሰው አልቅሷል፣ ህዝብ ተገድሏል..ሰው ነኝና አጥችያለሁ። ፍትህ እፈልጋለሁ ። ቀነሱብኝ” ይላል ጀግናው ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ።
ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት አለ? በኦሮሚያ ክልል የወደመው ንብረት የሰው ልጆች ሞት ብዙ ጥያቄ ያስነሳል።
ሰመኑን አንድ ጓደኛዬ ከአመታት በፊት ሊቢያ ውስጥ የታረዱትን ወንድሞችን አስታወሰኝ። በአለም ላይ ተበትነን፣ በሃገራችን መኖር እንድንችል የሚያደርጉ የውጭ ጠላት ፍርፋሪ ለመብላት:- በወገን ላይ ሰይፍ ያነሱ ይጠየቁልን።
የህዝባዊ ወያኔ ትግራይ ነፃ አውጭ የተባለው በህዝባችን ደምና እምባ ላይ ዳግም መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል። ይህን ግፍ በእኛ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለማምጣት፣ ሃገር ለማከፋፈል ቀን ከሌሊት የሚሰሩ ሸፍጠኞች በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ።
እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ በሃገራችን በሰላም ገብተን በሰላም እንድንወጣ ህግ ይከበር። እነዚህ እና ሌሎች ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መንግስት አስቸኳይ መፍትሄ እንዲያገኝ። መንግስት የተቀመጠው ህግን ለማስከበር ነው። ዜጎች በአደባባይ እየታረዱ፣ የአሩሲ አካባቢ ገዥዎች ቆመው የሚሄዱበት ፍትህ የለም። ሁሉም ሰው ወንጀለኛን ወደ ፍርድ በማቅረብ የበኩሉን ድርሻ ከተወጣ፣ ሃገር ሰላም ትሆናለች።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
ቸር ያሰማን።
- Kim Komando: clues someone is reading your text messages
- Honey, Money and Bitcoin to your wallet when you reimagin Crypto trading ecosystem
- Alberta freezes auto insurance rates for the rest of 2023
- Do you want to know what’s up in 2023?
- Honey, Money and Bitcoin to your wallet