በተስፋለም ወልደየስ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ በቀለ ሙለታ እና ምክትላቸው አቶ ብሩክ ከበደ ከትላንት ሰኞ ነሐሴ 18፤ 2012 ጀምሮ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የተቋሙ ምንጮች ገለጹ። በምትካቸው የቀድሞው የኦሮሚያ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና አቶ ሰጠኝ እንግዳው በኃላፊነት መመደባቸውን የተቋሙ ቦርድ ሊቀመንበር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። እንደ ምንጮች ገለጻ ትላንት ለሁለቱም የፋና […]

Read more on this historyየፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ምክትላቸው ከኃላፊነታቸው ተነሱ

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board.

Leave a Reply