190 መቀመጫዎች 189 ወንበር ህወሓት አሸንፋል። መቶ በመቶ ማለት ግን እንዳልሆነ ግልፅ ነው። የምርጫ ቁጥር ሳይሆን የህግ መንግስታዊ ስርአት መታሰብ እንዳለበት ልብ ይሏል። (የግል አመለካከት)

ተጨማሪ ያንብቡ. https://www.bbc.com/amharic/news-54145139

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board.

Leave a Reply