ኢትዮጵያ እያደረገችው ያለው የሕግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ሰላም እንዳይኖር የሚያደርጉ አካላትን ለፍርድ በማቅረብ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር ማድረግ ላይ ያተኮረ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡

ኢትዮጵያ ወደ ትርምስ ትገባለች የሚባለው ስጋት መሰረት የሌለው እና የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ካለመረዳት የሚመነጭ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመልክተዋል፡፡

የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራው በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትዊተር ገፃቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል፡፡

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board.

Leave a Reply