ሰበር ዜና‼️

‼️‼️‼️‼️

-የኢትዮጵያ አየር ኃይል በመቀለ ኤርፖርት አቅራብያ ያለውን የኮንክሪት ምሽግ እየደበደበ ነው። አየር ሀይሉ በያዘው ድብደባ የመቀለን ኤርፖርት ሊቆጣጠር የቅርብ ቅኝት ላይ ይገኛል።

-የትግራይ ክልል አመራሮች ለሁለት ተከፍለዋል ተብሏል።  ግማሹ  እጅ እንስጥ ሲል፤ ሌሎች  እየተዋጋን እንሞታለን እንጅ እጅ አንሰጥም በሚል  ጭቅጭቅ ላይ ደርሰዋል።

By Eyasu Esayas

Entrepreneur, Writer, Business advocate and Teacher. Nice to have every soul on board.

Leave a Reply